ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 18:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሚካ ቤት አጠገብ እንደ ደረሱም የወጣቱን ሌዋዊ ድምፅ ዐወቁ፤ ስለዚህ ወደዚያ ጐራ ብለው፣ “ወደዚህ ያመጣህ ማን ነው? እዚህ ምን ትሠራለህ? የመጣኸውስ ለምንድን ነው?”። ሲሉ ጠየቁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 18:3