ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐጌ 2:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሐጌ እንዲህ አለ፤ “ ‘ይህ ሕዝብና ይህ ወገንም በፊቴ እንደዚሁ ነው’ ይላል እግዚአብሔር፤ ‘የእጃቸው ሥራና የሚያቀርቡት ሁሉ የረከሰ ነው’።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐጌ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐጌ 2:14