ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 14:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የምትሉትን ቃል ይዛችሁ፣ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤እንዲህም በሉት፤“ኀጢአታችንን ሁሉ ይቅር በለን፤የከንፈራችንንም ፍሬ እንድናቀርብ፣በምሕረትህ ተቀበለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 14:2